ደህንነቱ የተጠበቀ የስራ ቦታዎችን በጋራ እንፍጠር

ግባችን ለደንበኞቻችን ልዩ እና አስተማማኝ የሆኑ አገልግሎቶችን በማቅረብ አፈፃፀማቸውን ከፍ ለማድረግ የሚያስችሉ ዕድሎችን በመለየት የስራ ቦታ ደህንነትን ማስጠበቅ ነው።

የምንሰጣቸው አገልግሎቶች

እውቀት እና ትህትና ተላብሰን በሁሉም መንገድ ልንረዳዎ ዝግጁ ነን። ደንበኞቻችን የሚፈልጉትን አገልግሎት እንዲያገኙ ጠንክረን እንሰራለን እንዲሁም በጥሩ የደንበኛ አገልግሎታችን እንጠብቅዎታለን ።

የስራ ቦታ ምርመራዎች

ግምገማዎች

የሥራ ቦታ ደህንነት እና ጤና ሰነድ ማዘጋጀት

የማማከር አገልግሎት

የደህንነት ስልጠናዎችን መስጠት

የደህንነት ክፍል ማቋቋም

ከእኛ ጋር ፕሮጀክት መጀመር ይፈልጋሉ?

ከፕሮጀክትዎ ምርጡን ውጤት ለማግኘት እንዲረዳዎ ሰፋ ያለ አገልግሎቶችን እናቀርባለን።

safety training in ethiopia
መረጃ ያግኙ፣ ደህንነትዎን ይጠብቁ!

በስራ ቦታ ደህንነት ላይ የባለሙያዎችን ግንዛቤ ያግኙ

ስለ የስራ ቦታ ደህንነት ብዙ የባለሙያ እውቀት እና ግንዛቤዎችን ለማግኘት ይጎብኙን። ከተግባራዊ ምክሮች እስከ ኢንዱስትሪ አዝማሚያዎች፣ በድርጅትዎ ውስጥ በመረጃ ለመከታተል እና የደህንነት ልምዶችን ለማሻሻል የእርስዎ ምንጭ ለመሆን እንሰራለን።

ከደንበኞች አንደበት

በስልጠናዎ ያገኘነው እውቀት እና ክህሎት ለሰራተኞቻችን ደህንነት እና ሀብታችንን ለመጠበቅ ከፍተኛ አስተዋፅኦ እንደሚያበረክት እናምናለን።

ከቢ_ሴፍ ጋር ያለንን አጋርነት ለመቀጠል በጉጉት እንጠብቃለን። የእሳት ደህንነት እና የአደጋ ጊዜ ዝግጁነት ጥረቶቻቸውን ለማሻሻል ለሚፈልጉ ሌሎች ድርጅቶች አገልግሎቶቻችሁን ለመምከር ወደ ኋላ አንልም።

Kerchanshe Group

ቢ_ሴፍ በእውቀት እና ከፍተኛ ችሎታ ባላቸው ባለሞያዎች የተሞላ ነው።

እንዲሁም ስልጠናቸው ማራኪ እና መረጃ ሰጪ ነበር፣ እንዲሁም የስራ ቦታ ግምገማቸው ጥልቅ እና አጠቃላይ ነበር።

የደህንነት ተግባራቸውን ለማሻሻል ለሚፈልግ ማንኛውም ድርጅት ቢ_ሴፎችን በጣም እንመክራለን። ከፍተኛ ጥራት ያለው አገልግሎት ለማቅረብ የሚተጉ እና ታማኝ አጋር ናቸው።

Hilina Legese

Deputy General Manager at Dodai

እኛ Tetranet Services Limited በHSE አሰራር እና ተገዢነት ላይ ትልቅ መሻሻሎችን እንድናገኝ አብረውን ስለሰሩ እና ስለረዱን በዚህ አጋጣሚ ለማመስገን እንወዳለን።

ይህ በእውነትም ክፍተቶችን ለመለየት እና በደህንነት አስተዳደር ስርዓታችን ውስጥ አሳሳቢ ጉዳዮችን ለማየት ያተኮረ አስተዋይ/አይን የሚከፍት ክፍለ ጊዜ ነበር።

ህጋዊ እና ሞራላዊ ግዴታችንን በመከተል የስራ ቦታ ደህንነታችንን መጠበቅ እንድንችል ለሰጣችሁን የጊዜ እና ግብዓት ድጋፍ ከልብ እናመሰናለን።

Nicodemus Kyalo

አጋሮቻችን